[tlg_headings title_tag=”h1″ title=”የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ብስክሌት ፌደሬሽን” title_color=”#ffffff” subtitle_color=”#ffffff”]
[tlg_headings title_tag=”h2″ alignment=”left” separator=”line” spacing=”mb16″ title=”የአዲስ አበባ ብስክሌት ፌዴሬሽን”]

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ብስክሌት ፌዴሬሽን ስፖርቱን በከተማ ውስጥ ለማስፋፋትና ለማሳደግ በተሰጠው ስልጣን መሰረት የተለያዩ ስትራቴጂካዊና ዓመታዊ ዕቅዶችን በመንደፍ እስከ አሁን እንቅስቃሴዎችን ሲያደርግ መቆየቱ ይታወሳል፡፡ በተለይም በአሁኑ ጊዜ ሀገራችን በያዘችው የልማት ጎዳና ስፖርትን ይበልጥ ልማታዊ ለማድረግ መንግስት በነደፈው የለውጥ እድገት ብስክሌት ስፖርትን ለማሳደግ ከባለድርሻ አካላት ጋር በመተባበርና በመቀናጀት ከፍተኛ የመንግስት ድጋፍን መሠረት በማድረግ ከአዲስ አበባ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ካስኬድ ተደርጎ ከተሰጠው ተቀንሶ የአዲስ አበባ ብስክሌት ፌዴሬሽን ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴና አጠቃላይ የባለድርሻ አካላት ተግባራዊ ለማድረግ በሚያስችል መንገድ ይህንን የ2016 ዓ.ም ዕቅድ አዘጋጅቷል፡፡

[tlg_spacer height=”15″]
Back to top of page